መሰንቆ

መሰንቆ አንድ ምሰሶና አንድ ክር ያለዉ የዜማ ዕቃ ነዉ፡፡ ክሩ ከፈረስ ጭራ ይዘጋጃል በአንድነት የሚወጠረዉ ክር ብዛቱ ቢያንስ 40 ቢበዛ 80 ይሆናል፡፡
ምሥጢር
o   ንድ ምሰሶዉ ፡ አንድ ሐይማኖት
o   አንድ ወራጅ ክሩ ፡ አንዲት ጥምቀት
o   40 እና 80 ክር መሆኑ ፡ የወንድና ሴት ጥምቀት
o   ዕጣኑ የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌ
o   ክሩ በዕጣን መቀባቱ ፡ የመንፈስ ቅዱስ ልጅነት
o   መሰንቆ 5 ያህል መስቀል ይታይበታል
·       የምሰሶ አናት ላይ
·       መቃኛዉ ከምሰሶ ጋር ሲተያይ
·       የመሰንቆ ሳጥን ቅርጽ
·       የክር መወጠሪያ በርኩማ ከክር ጋር ተመሳቅሎ

·       መከርከሪያዉ በመሰንቆ ክር ጋር አልፎ ሲከረከር ሲታይ፤ አምስቱ መስቀል ማታየቱ አምስቱ ቅንዋተ መስቀል ምሳሌ ናቸዉ፡፡

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች